ትንቢተ ሚክያስ 6:4

ትንቢተ ሚክያስ 6:4 መቅካእኤ

ከግብጽ ምድር አውጥቼሃለሁ፥ ከባርነት ቤትም ተቤዥቼሃለሁና፤ በፊትህም ሙሴን፥ አሮንንና ማርያምን ላክሁልህ።