የማርቆስ ወንጌል 10:45

የማርቆስ ወንጌል 10:45 መቅካእኤ

የሰው ልጅ ሊያገለግልና ሕይወቱን ለብዙዎች ቤዛ አድርጎ ሊሰጥ መጣ እንጂ ሊገለገል አልመጣምና።”