የማርቆስ ወንጌል 10:52

የማርቆስ ወንጌል 10:52 መቅካእኤ

ኢየሱስም፥ “ሂድ፥ እምነትህ አድኖሃል” አለው፤ ወዲያውም ዐይኑ በራለት፤ በመንገድም ኢየሱስን ተከትሎት ሄደ።