የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

የማርቆስ ወንጌል 11:23

የማርቆስ ወንጌል 11:23 መቅካእኤ

እውነት እላችኋለሁ፤ ማንም ይህን ተራራ፥ “ተነቅለህ ወደ ባሕር ተወርወር” ቢለውና ይህንንም በልቡ ሳይጠራጠር ቢያምን ይሆንለታል።