የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ኦሪት ዘኍልቊ 14:2

ኦሪት ዘኍልቊ 14:2 መቅካእኤ

የእስራኤልም ልጆች ሁሉ በሙሴና በአሮን ላይ አጉረመረሙ፤ ማኅበሩም ሁሉ እንዲህ አሉአቸው፦ “በግብጽ ምድር ሳለን ምነው በሞትን ኖሮ! ወይም በዚህ ምድረ በዳ ምነው በሞትን ኖሮ!