የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ኦሪት ዘኍልቊ 14:6-7

ኦሪት ዘኍልቊ 14:6-7 መቅካእኤ

ምድርን ከሰለሉት ጋር የነበሩት የነዌ ልጅ ኢያሱና የዮፎኒ ልጅ ካሌብ ልብሳቸውን ቀደዱ፤ ለእስራኤልም ልጆች ማኅበር ሁሉ እንዲህ ብለው ተናገሩ፦ “ዞረን የሰለልናት ምድር እጅግ መልካም የሆነች ናት።