የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ኦሪት ዘኍልቊ 20:10

ኦሪት ዘኍልቊ 20:10 መቅካእኤ

ሙሴና አሮንም ጉባኤውን በድንጋዩ ፊት ሰበሰቡአቸው ሙሴም እንዲህ አላቸው፦ “እናንተ ዓመፀኞች፥ እንግዲህ ስሙ፤ በውኑ ከዚህ ድንጋይ ውኃን እናውጣላችሁን?”