የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መጽሐፈ ምሳሌ 8:10-11

መጽሐፈ ምሳሌ 8:10-11 መቅካእኤ

ተግሣጼን እንጂ ብርን አትቀበሉ፥ ከተመረጠ ወርቅም ይልቅ እውቀትን ተቀበሉ። ጥበብ ከዕንቁ ትበልጣለችና የከበረ ነገር ሁሉ አይተካከላትም።