መዝሙረ ዳዊት 116:1-2

መዝሙረ ዳዊት 116:1-2 መቅካእኤ

ሃሌ ሉያ! ጌታ የልመናዬን ድምፅ ሰምቶአልና ወደድሁት። ጆሮውን ወደ እኔ አዘንብሏልና በዘመኔ ሁሉ እጠራዋለሁ።