መዝሙረ ዳዊት 127:1

መዝሙረ ዳዊት 127:1 መቅካእኤ

ጌታ ቤትን ካልሠራ፥ ሠራተኞች በከንቱ ይደክማሉ፥ ጌታ ከተማን ካልጠበቀ፥ ጠባቂ በከንቱ ይተጋል።