መዝሙረ ዳዊት 127:3-4

መዝሙረ ዳዊት 127:3-4 መቅካእኤ

እነሆ፥ ልጆች የጌታ ስጦታ ናቸው፥ የማሕጸንም ፍሬ የእርሱ ዋጋ ነው። በኃያል እጅ እንዳሉ ፍላጾች፥ የጐልማስነት ልጆች እንዲሁ ናቸው።