መዝሙረ ዳዊት 132:4-5

መዝሙረ ዳዊት 132:4-5 መቅካእኤ

ለዐይኖቼም መኝታ፥ ለሽፋሽፍቶቼም እንቅልፍ አልሰጥም፥ ለጌታ ስፍራ፥ ለያዕቆብ ኀያል ማደሪያ እስካገኝ ድረስ ብሎ።