መዝሙረ ዳዊት 137:3-4

መዝሙረ ዳዊት 137:3-4 መቅካእኤ

የማረኩን በዚያ የዝማሬን ቃል ፈለጉብን፥ የወሰዱንም፦ የጽዮንን ዝማሬ ዘምሩልን አሉን። የጌታን ዝማሬ በባዕድ ምድር እንዴት እንዘምራለን?