መዝሙረ ዳዊት 144:2

መዝሙረ ዳዊት 144:2 መቅካእኤ

መሓሪዬና መሸሸጊያዬ፥ መጠጊያዬና መድኃኒቴ፥ ረዳቴና መታመኛዬም፥ ሕዝቤንም ከእኔ በታች የሚያስገዛልኝ።