መዝሙረ ዳዊት 148:13

መዝሙረ ዳዊት 148:13 መቅካእኤ

የጌታን ስም ያመስግኑ፥ ስሙ ብቻውን ከፍ ከፍ ብሏልና፥ ክብሩም በሰማይና በምድር ላይ ነው።