የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መዝሙረ ዳዊት 17:6-7

መዝሙረ ዳዊት 17:6-7 መቅካእኤ

አቤቱ፥ ሰምተኸኛልና ወደ አንተ ጠራሁ፥ ጆሮህን ወደ እኔ አዘንብል፥ ቃሌንም ስማ። የሚያምኑህን ከሚቃወሙ በቀኝህ የምታድናቸው፥ ቸርነትህን ድንቅ አድርገህ ግለጠው።