የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መዝሙረ ዳዊት 24:3-4

መዝሙረ ዳዊት 24:3-4 መቅካእኤ

ወደ ጌታ ተራራ ማን ይወጣል? በቅድስናውስ ስፍራ ማን ይቆማል? እጆቹ የነጹ፥ ልቡም ንጹሕ የሆነ፥ ነፍሱን ለከንቱ ያላነሣ፥ በሽንገላ ያልማለ።