የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መዝሙረ ዳዊት 28:7

መዝሙረ ዳዊት 28:7 መቅካእኤ

ጌታ ኃይሌና ጋሻዬ ነው፥ ልቤ በእርሱ ታመነ እኔም ተረዳሁ፥ ልቤም ደስ ይለዋል፥ ፈቅጄም አመሰግነዋለሁ።