የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መዝሙረ ዳዊት 46:4-5

መዝሙረ ዳዊት 46:4-5 መቅካእኤ

ውኆቻቸው እየገነፈሉ ጮኹ፥ ተራሮችም ከኃይሉ የተነሣ ተንቀጠቀጡ። የወንዝ ፈሳሾች የእግዚአብሔርን ከተማ ደስ ያሰኛሉ፥ ልዑል ማደሪያውን ቀደሰ።