መዝሙረ ዳዊት 92:12-13

መዝሙረ ዳዊት 92:12-13 መቅካእኤ

ዓይኔም ጠላቶቼን ቃኘች፥ ጆሮዬም በእኔ ላይ የተነሡትን ክፉዎች ሰማች። ጻድቅ እንደ ዘንባባ ያፈራል፥ እንደ ሊባኖስ ዝግባም ያድጋል።