መዝሙረ ዳዊት 94:12-13

መዝሙረ ዳዊት 94:12-13 መቅካእኤ

ለክፉ ሰው ጉድጓድ እስኪቈፈር ድረስ ከአስከፊ ዘመናት ይወገድ ዘንድ፥ አቤቱ፥ አንተ የገሠጽኸው ሕግህንም ያስተማርኸው ሰው ብፁዕ ነው።