መዝሙረ ዳዊት 95:6-7

መዝሙረ ዳዊት 95:6-7 መቅካእኤ

ኑ፥ እንስገድ ለእርሱም እንገዛ፥ በፈጠረን በእርሱ በጌታ ፊት እንበርከክ፥ እርሱ አምላካችን ነውና፥ እኛ የማሰማርያው ሕዝብ የእጁም በጎች ነንና።