መዝሙረ ዳዊት 97:10

መዝሙረ ዳዊት 97:10 መቅካእኤ

ጌታን የምትወዱ፥ ክፋትን ጥሉ፥ እርሱ የቅዱሳኑን ነፍሶች ይጠብቃል፥ ከክፉዎችም እጅ ያድናቸዋል።