የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

የዮሐንስ ራእይ 14:13

የዮሐንስ ራእይ 14:13 መቅካእኤ

ከሰማይም እንዲህ የሚል ድምፅ ሰማሁ። “ይህንን ጻፍ፥ ከእንግዲህ ወዲህ በጌታ የሚሞቱ ሙታን ብፁዓን ናቸው።” መንፈስም “አዎን! ከድካማቸው ያርፉ ዘንድ፥ ሥራቸው ይከተላቸዋልና፤” ይላል።