የዮሐንስ ራእይ 14:8

የዮሐንስ ራእይ 14:8 መቅካእኤ

ሌላም ሁለተኛ መልአክ “አሕዛብን ሁሉ ከዝሙትዋ የቁጣ ወይን ጠጅ ያጠጣች ታላቂቱ ባቢሎን ወደቀች! ወደቀች!” እያለ ተከተለው።