የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

የዮሐንስ ራእይ 16:9

የዮሐንስ ራእይ 16:9 መቅካእኤ

ሰዎችም በታላቅ ትኩሳት ተቃጠሉ፤ በነዚህም መቅሠፍቶች ላይ ሥልጣን ያለውን የእግዚአብሔርን ስም ተሳደቡ፤ ክብርንም እንዲሰጡት ንስሓ አልገቡም።