የዮሐንስ ራእይ 21:5

የዮሐንስ ራእይ 21:5 መቅካእኤ

በዙፋንም የተቀመጠው “እነሆ ሁሉን አዲስ አደርጋለሁ፤” አለ። እኔንም “እነዚህ ቃሎች የታመኑና እውነተኛዎች ናቸውና ጻፍ፤” አለኝ።