የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

የዮሐንስ ራእይ 4:1

የዮሐንስ ራእይ 4:1 መቅካእኤ

ከዚያ በኋላም አየሁ፤ እነሆም በሰማይ የተከፈተ ደጅ! እንደ መለከትም ሆኖ ሲናገረኝ የሰማሁት ፊተኛው ድምፅ “ወደዚህ ውጣና ከዚህ በኋላ መሆን ያለበትን ነገር አሳይሃለሁ፤” አለ።