የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

የዮሐንስ ራእይ 8:7

የዮሐንስ ራእይ 8:7 መቅካእኤ

የፊተኛውም መልአክ መለከቱን ነፋ፤ ደምም የተቀላቀለበት በረዶና እሳት ሆነ፤ ወደ ምድርም ተጣለ፤ የምድርም ሲሶው ተቃጠለ፤ የዛፎችም ሲሶው ተቃጠለ፤ የለመለመም ሣር ሁሉ ተቃጠለ።