የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ወደ ሮሜ ሰዎች 13:7

ወደ ሮሜ ሰዎች 13:7 መቅካእኤ

ለሁሉ የሚገባውን ስጡ፤ ግብር ለሚገባው ግብርን፥ ቀረጥ ለሚገባው ቀረጥን፥ መፈራት ለሚገባው መፈራትን፥ ክብር ለሚገባው ክብርን ስጡ።