የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ወደ ሮሜ ሰዎች 14:11-12

ወደ ሮሜ ሰዎች 14:11-12 መቅካእኤ

“እኔ ሕያው ነኝ፤” ይላል ጌታ፤ “ጉልበት ሁሉ ለእኔ ይንበረከካል፤ ልሳንም ሁሉ እግዚአብሔርን ያመሰግናል፤” ተብሎ ተጽፎአልና። እንግዲያስ እያንዳንዳችን ስለ ራሳችን ለእግዚአብሔር መልስ እንሰጣለን።