የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ወደ ቆሮ​ን​ቶስ ሰዎች 1 7:3-4

ወደ ቆሮ​ን​ቶስ ሰዎች 1 7:3-4 አማ2000

ለሚ​ስ​ትም ባልዋ የሚ​ገ​ባ​ትን ያድ​ር​ግ​ላት፤ እን​ዲሁ ሚስ​ትም ለባ​ልዋ የሚ​ገ​ባ​ውን ታድ​ር​ግ​ለት። ሚስት በራ​ስዋ አካል ሥል​ጣን የላ​ትም፤ ሥል​ጣን ለባ​ልዋ ነው እንጂ፤ እን​ዲ​ሁም ባል በራሱ አካል ሥል​ጣን የለ​ውም፤ ሥል​ጣን ለሚ​ስቱ ነው እንጂ።