የዮ​ሐ​ንስ መል​እ​ክት 1 4:16

የዮ​ሐ​ንስ መል​እ​ክት 1 4:16 አማ2000

እኛም እግዚአብሔር ለእኛ ያለውን ፍቅር አውቀናል አምነንማል። እግዚአብሔር ፍቅር ነው፥ በፍቅርም የሚኖር በእግዚአብሔር ይኖራል እግዚአብሔርም በእርሱ ይኖራል።