የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መጽ​ሐፈ ሳሙ​ኤል ቀዳ​ማዊ 31:4-5

መጽ​ሐፈ ሳሙ​ኤል ቀዳ​ማዊ 31:4-5 አማ2000

ሳኦ​ልም ጋሻ ጃግ​ሬ​ውን፥ “እነ​ዚህ ቈላ​ፋን መጥ​ተው እን​ዳ​ይ​ወ​ጉ​ኝና እን​ዳ​ይ​ሳ​ለ​ቁ​ብኝ ሰይ​ፍ​ህን መዝ​ዘህ ውጋኝ” አለ። ጋሻ ጃግ​ሬው ግን እጅግ ፈርቶ ነበ​ርና እንቢ አለ። ሳኦ​ልም ሰይ​ፉን ወስዶ በላዩ ወደቀ። ጋሻ ጃግ​ሬ​ውም ሳኦል እንደ ሞተ ባየ ጊዜ እርሱ ደግሞ በሰ​ይፉ ላይ ወደቀ። ከእ​ር​ሱም ጋር ሞተ።