ስለዚህም ምክንያት ይህን መከራ ደግሞ ተቀብዬአለሁ፤ ነገር ግን አላፍርበትም፤ ያመንሁትን አውቃለሁና፤ የሰጠሁትንም አደራ እስከዚያ ቀን ድረስ ሊጠብቅ እንዲችል ተረድቼአለሁ።
ወደ ጢሞቴዎስ 2 1 ያንብቡ
ያዳምጡ ወደ ጢሞቴዎስ 2 1
Share
ሁሉንም ሥሪቶች ያነጻጽሩ: ወደ ጢሞቴዎስ 2 1:12
ጥቅሶችን ያስቀምጡ፣ ያለበይነመረብ ያንብቡ፣ አጫጭር የትምህርት ቪዲዮዎችን ይመልከቱ እና ሌሎችም!
Home
Bible
Plans
Videos