የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

የሐ​ዋ​ር​ያት ሥራ 3:7-8

የሐ​ዋ​ር​ያት ሥራ 3:7-8 አማ2000

በቀኝ እጁም ይዞ አስ​ነ​ሣው፤ ያን​ጊ​ዜም እግ​ሩና ቍር​ጭ​ም​ጭ​ምቱ ጸና። ዘሎም ቆመ፤ እየ​ሮ​ጠና እየ​ተ​ራ​መ​ደም ሄደ፤ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ር​ንም እያ​መ​ሰ​ገነ ከእ​ነ​ርሱ ጋር ወደ ቤተ መቅ​ደስ ገባ።