የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ኦሪት ዘዳ​ግም 10:12-13

ኦሪት ዘዳ​ግም 10:12-13 አማ2000

“እስ​ራ​ኤል ሆይ፥ አሁ​ንስ አም​ላ​ክህ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ከአ​ንተ የሚ​ፈ​ል​ገው ምን​ድን ነው? አም​ላ​ክ​ህን እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን ትፈራ ዘንድ፥ በመ​ን​ገ​ዱም ሁሉ ትሄድ ዘንድ፥ አም​ላ​ክ​ህ​ንም እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን ትወ​ድድ ዘንድ፥ በፍ​ጹ​ምም ልብህ፥ በፍ​ጹ​ምም ነፍ​ስህ ታመ​ል​ከው ዘንድ ነው እንጂ፥ መል​ካ​ምም እን​ዲ​ሆ​ን​ልህ ዛሬ ለአ​ንተ የማ​ዝ​ዘ​ውን የአ​ም​ላ​ክ​ህን የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን ትእ​ዛ​ዝና ሥር​ዐት ትጠ​ብቅ ዘንድ ነው እንጂ፤