የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ኦሪት ዘዳ​ግም 16:20

ኦሪት ዘዳ​ግም 16:20 አማ2000

በሕ​ይ​ወት ትኖር ዘንድ፥ አም​ላ​ክህ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም የሚ​ሰ​ጥ​ህን ምድር ትወ​ርስ ዘንድ እው​ነ​ተ​ኛ​ውን ፍርድ ተከ​ተል።