የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ኦሪት ዘዳ​ግም 18:10-11

ኦሪት ዘዳ​ግም 18:10-11 አማ2000

ወንድ ልጁን ወይም ሴት ልጁን በእ​ሳት የሚ​ሠዋ፥ ምዋ​ር​ተ​ኛም፥ ሞራ ገላ​ጭም፥ አስ​ማ​ተ​ኛም፥ መተ​ተ​ኛም፥ በድ​ግ​ምት የሚ​ጠ​ነ​ቍ​ልም፥ መና​ፍ​ስ​ት​ንም የሚ​ጠራ፥ ጠን​ቋ​ይም፥ ሙታን ሳቢም፥ በወ​ፍም የሚ​ያ​ሟ​ርት በአ​ንተ ዘንድ አይ​ገኝ።