የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ኦሪት ዘዳ​ግም 6:10-12

ኦሪት ዘዳ​ግም 6:10-12 አማ2000

“አም​ላ​ክህ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ለአ​ንተ ሊሰ​ጣት ለአ​ባ​ቶ​ችህ ለአ​ብ​ር​ሃ​ምና ለይ​ስ​ሐቅ፥ ለያ​ዕ​ቆ​ብም ወደ ማለ​ላ​ቸው ምድር ባገ​ባህ ጊዜ፤ ያል​ሠ​ራ​ሃ​ቸ​ው​ንም ታላ​ቅና መል​ካም ከተ​ሞች፥ ያል​ሞ​ላ​ሃ​ቸ​ው​ንም ሀብ​ትን የሞሉ ቤቶች፥ ያል​ማ​ስ​ሃ​ቸ​ው​ንም የተ​ማሱ ጕድ​ጓ​ዶች፥ ያል​ተ​ከ​ል​ሃ​ቸ​ው​ንም ወይ​ንና ወይራ በሰ​ጠህ ጊዜ፥ በበ​ላ​ህና በጠ​ገ​ብ​ህም ጊዜ፤ ከግ​ብፅ ምድር ከባ​ር​ነት ቤት ያወ​ጣ​ህን እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን እን​ዳ​ት​ረሳ ተጠ​ን​ቀቅ።