ኦሪት ዘፀ​አት 11:5-6

ኦሪት ዘፀ​አት 11:5-6 አማ2000

በግ​ብ​ፅም ሀገር ያለ በኵር ሁሉ፥ በዙ​ፋኑ ከሚ​ቀ​መ​ጠው ከፈ​ር​ዖን በኵር ጀምሮ በወ​ፍጮ እግር እስ​ካ​ለ​ችው እስከ አገ​ል​ጋ​ዪቱ በኵር ድረስ፥ የከ​ብ​ቱም በኵር ሁሉ ይሞ​ታል። በግ​ብ​ፅም ሀገር ሁሉ አስ​ቀ​ድሞ እንደ እርሱ ያል​ሆነ፥ ኋላም ደግሞ እንደ እርሱ የማ​ይ​ሆን ታላቅ ጩኸት ይሆ​ናል።