ኦሪት ዘፀ​አት 23:25-26

ኦሪት ዘፀ​አት 23:25-26 አማ2000

አም​ላ​ክ​ህ​ንም እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን ታመ​ል​ካ​ለህ፤ እኔ እህ​ል​ህ​ንና ወይ​ን​ህን፥ ውኃ​ህ​ንም እባ​ር​ካ​ለሁ፤ በሽ​ታ​ንም ከአ​ንተ አር​ቃ​ለሁ። በም​ድ​ር​ህም መካን፥ ወይም የማ​ይ​ወ​ልድ አይ​ኖ​ርም፤ የዘ​መ​ን​ህ​ንም ቍጥር እሞ​ላ​ለሁ።