የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ኦሪት ዘፀ​አት 27:20-21

ኦሪት ዘፀ​አት 27:20-21 አማ2000

“አን​ተም መብ​ራ​ቱን ሁል ጊዜ ያበ​ሩት ዘንድ ለመ​ብ​ራት ተወ​ቅጦ የተ​ጠ​ለለ ጥሩ የወ​ይራ ዘይት እን​ዲ​ያ​መ​ጡ​ልህ የእ​ስ​ራ​ኤ​ልን ልጆች እዘ​ዛ​ቸው። በም​ስ​ክሩ ድን​ኳን ውስጥ በቃል ኪዳኑ ታቦት ፊት ካለው መጋ​ረጃ ውጭ አሮ​ንና ልጆቹ ከማታ እስከ ማለዳ ድረስ በእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ፊት ያብ​ሩት፤ በእ​ስ​ራ​ኤል ልጆች ዘንድ ለልጅ ልጃ​ቸው የዘ​ለ​ዓ​ለም ሥር​ዐት ይሁን።