የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ኦሪት ዘፀ​አት 31:2-5

ኦሪት ዘፀ​አት 31:2-5 አማ2000

“እይ! ከይ​ሁዳ ነገድ የሚ​ሆን የሆር የልጅ ልጅ የኡሪ ልጅ ባስ​ል​ኤ​ልን በስሙ ጠር​ቼ​ዋ​ለሁ። በሥራ ሁሉ ያስ​ተ​ውል ዘንድ በጥ​በ​ብም፥ በማ​ስ​ተ​ዋ​ልም፥ በዕ​ው​ቀ​ትም የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን መን​ፈስ ሞላ​ሁ​በት፤ የአ​ና​ጺ​ዎች አለቃ ይሆን ዘንድ ወር​ቅ​ንና ብርን፥ ናስ​ንም፥ ብጫና ሰማ​ያዊ፥ እጥፍ ሆኖ የተ​ፈ​ተለ ነጭና ቀይ ሐርን ይሠራ ዘንድ፤ በሥ​ራ​ውም ሁሉ የሚ​ደ​ረ​ገ​ውን የድ​ን​ጋይ ማለ​ዘ​ብን፥ ከዕ​ን​ጨ​ትም የሚ​ጠ​ረ​በ​ውን ይሠራ ዘንድ።