የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ኦሪት ዘፀ​አት 35:30-31

ኦሪት ዘፀ​አት 35:30-31 አማ2000

ሙሴም የእ​ስ​ራ​ኤ​ልን ልጆች አላ​ቸው፥ “እዩ፥ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ከይ​ሁዳ ነገድ የሆ​ነ​ውን የሆር የልጅ ልጅ፥ የኡሪ ልጅ ባስ​ል​ኤ​ልን በስሙ ጠራው። በሥራ ሁሉ ብል​ሃት፥ በጥ​በ​ብም፥ በማ​ስ​ተ​ዋ​ልም፥ በዕ​ው​ቀ​ትም የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን መን​ፈስ ሞላ​በት፤