ኦሪት ዘፀ​አት 6:1

ኦሪት ዘፀ​አት 6:1 አማ2000

እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም ሙሴን አለው፥ “በጸ​ናች እጅ ይለ​ቅ​ቃ​ቸ​ዋ​ልና፥ በተ​ዘ​ረ​ጋ​ችም ክንድ ከም​ድሩ አስ​ወ​ጥቶ ይሰ​ድ​ዳ​ቸ​ዋ​ልና አሁን በፈ​ር​ዖን የማ​ደ​ር​ገ​ውን ታያ​ለህ።”