የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ኦሪት ዘፀ​አት 7:11-12

ኦሪት ዘፀ​አት 7:11-12 አማ2000

ፈር​ዖ​ንም ጠቢ​ባ​ን​ንና መተ​ተ​ኞ​ችን ጠራ፤ የግ​ብ​ፅም ጠን​ቋ​ዮች በአ​ስ​ማ​ታ​ቸው እን​ዲሁ ደግሞ አደ​ረጉ። እያ​ን​ዳ​ን​ዳ​ቸ​ውም በት​ራ​ቸ​ውን ጣሉ፤ እባ​ቦ​ችም ሆኑ፤ የአ​ሮን በትር ግን በት​ራ​ቸ​ውን ዋጠች።