የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ኦሪት ዘፀ​አት 9:3-4

ኦሪት ዘፀ​አት 9:3-4 አማ2000

እነሆ፥ የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር እጅ በሜዳ ውስጥ በአ​ሉት በከ​ብ​ቶ​ችህ፥ በፈ​ረ​ሶ​ችም፥ በአ​ህ​ዮ​ችም፥ በግ​መ​ሎ​ችም፥ በበ​ሬ​ዎ​ችም፥ በበ​ጎ​ችም ላይ ትሆ​ና​ለች፤ ይኸ​ውም እጅግ ጽኑዕ ሞት ነው፤ በዚያ ጊዜም በግ​ብ​ፃ​ው​ያን ከብ​ቶ​ችና በእ​ስ​ራ​ኤል ልጆች ከብ​ቶች መካ​ከል ልዩ​ነት አደ​ር​ጋ​ለሁ። ከእ​ስ​ራ​ኤ​ልም ልጆች ከብ​ቶች አን​ዳች አይ​ሞ​ትም።”