ትን​ቢተ ሕዝ​ቅ​ኤል 2:7-8

ትን​ቢተ ሕዝ​ቅ​ኤል 2:7-8 አማ2000

እነ​ርሱ ዐመ​ፀኛ ቤት ስለ​ሆኑ ቢሰሙ ወይም ቢደ​ነ​ግጡ ቃሌን ትነ​ግ​ራ​ቸ​ዋ​ለህ። “አንተ የሰው ልጅ ሆይ! የም​ነ​ግ​ር​ህን ስማ፤ እን​ደ​እ​ዚያ ዐመ​ፀኛ ቤት ዐመ​ፀኛ አት​ሁን፤ አፍ​ህን ክፈት፤ የም​ሰ​ጥ​ህ​ንም ብላ።”