የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ኦሪት ዘፍ​ጥ​ረት 27:28-29

ኦሪት ዘፍ​ጥ​ረት 27:28-29 አማ2000

እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም ከሰ​ማይ ጠል፥ ከም​ድ​ርም ስብ፥ የእ​ህ​ል​ንም፥ የወ​ይ​ን​ንም፥ የዘ​ይ​ት​ንም ብዛት ይስ​ጥህ፤ አሕ​ዛብ ይገ​ዙ​ልህ፤ አለ​ቆ​ችም ይስ​ገ​ዱ​ልህ፤ ለወ​ን​ድ​ምህ ጌታ ሁን፤ የአ​ባ​ት​ህም ልጆች ይስ​ገ​ዱ​ልህ፤ የሚ​ረ​ግ​ምህ እርሱ ርጉም ይሁን፤ የሚ​ባ​ር​ክ​ህም ቡሩክ ይሁን።”